የአለም ጤና ድርጅት ሳይንቲስቶች ኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ በቻይና ላይ ያደረጉትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርገዋል

የአለም ጤና ድርጅት ሳይንቲስቶች ኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ በቻይና ላይ ያደረጉትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህ መሰረት ቻይና ወረርሽኙን ለአለም ከማሳወቋ በፊት ቫይረሱ በአገሪቱ ውስጥ ተዛምቶ እንደነበር አስታውቀዋል፡፡ ይህንን የምርመራ ቡድን የመሩ ዶክተር ፒተር ኢምባርክ እንዳሉት ከዲሴምበር 2019 በፊት ቢያንስ አስራ ሶስት አይነት የቫይረሱ ዝርያዎች በውሀን ከተማ ውስጥ ነበሩ፡፡ … Continue reading የአለም ጤና ድርጅት ሳይንቲስቶች ኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ በቻይና ላይ ያደረጉትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርገዋል